የዩናይትድ ስቴትስ የጦር አውሮፕላኖች በሶማሊያ የሚገኘውን እስላማዊ መንግሥት በመባል የሚታወቀው የአሸባሪ ቡድን ጋር ተያያዥ ያላቸውን ሽብርተኛ ቡድኖች ይገኙበታል የተባለውን ተራራማ ምሽግ ላይ ፤ ...
"በሀማስ ላይ ድል" ስለማድረጓ እንደሚወያዩ በዛሬው ዕለት ተናግረዋል ። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሁለት ሳምንት በፊት ለሁለተኛ ጊዜ ለቀጣዩ አራት ዓመታት ሀገሪቱን ለመምራት ሥልጣን ከተረከቡ ...
በምሥራቅ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኤም 23 አማፂያን እና በኮንጎ የታጠቁ ወታደሮች መካከል ውጊያው እየተባባሰ በመጣበት ወቅት፤ ተፋላሚዎቹ ወገኖች አስገድዶ መድፈርን እና ጾታዊ ጥቃትን እንደ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ቅዳሜ ከካናዳ እና ሜክሲኮ በሚገቡ ምርቶች ላይ የ25 ከመቶ ታሪፍ የጣሉ ሲሆን ከቻይና ወደ ሀገር በሚገቡ ምርቶች ላይ ደግሞ ቀድሞ ከነበረው 10 ከመቶ ተጨማሪ ታሪፍ እንደሚጥሉ ዋይት ኃውስ ገልጿል። የዋይት ሀውስ ቃል አቀባይ ካሮሊን ሌቪት አርብ ዕለት በሰጡት ...